Zema Market - ዜማ ገበያ

Zema Market - ዜማ ገበያ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Zema Market - ዜማ ገበያ, Convenience Store, 8714 Richmond Highway, Mount Vernon, VA.

ለፋሲካ በዓል በግ ምዝገባ እስከ ማክሰኞ ብቻ 5713477072ዜማ ገበያ
04/08/2023

ለፋሲካ በዓል በግ ምዝገባ እስከ ማክሰኞ ብቻ
5713477072
ዜማ ገበያ

04/08/2023

ውድ ደንበኞቻችን ነጭ የመቁረቢያ ሃበሻ ቀሚሶች አዳዲስ ገብተዋል ይምጡ እና ይጎብኙን
571-347-7072
ዜማ ገበያ

01/09/2023

የ HA HU world ድርጅት ባለቤቶች በዜማ ገበያችን የነበራቸው ቆይታ እናመሰግናለን

01/07/2023

"ልዩ ከሆነች ድንግል ማርያም ይህ የአምላክ መወለድ ምን ይደንቅ ቃልን ወሰነችው።ልደቱንም ዘር አልቀደመውም።በመወለዱም ድንግልናዋን አለወጠውም።ቃል ከአብ ያለ ድካም ወጣ።ከድንግልም ያለ ሕማም ተወለደ።ሰብአ ሰገል ሰገዱለት።አምላክ ነውና ዕጣን አመጡለት፤ንጉሥም ነውና ወርቅ አመጡለት፤ስለኛ በፈቃዱ ለተቀበለው መዳኛችን ለሆነ ሞቱም ከርቤ አመጡለት።ቸርና ሰውን ወዳጅ የሆነ አንድ እርሱ ብቻ ነው።"
ው.ማርያም ዘሐሙስ
መልካም በዓል!

ለብርሃነ ልደቱ በግ ለምትፈልጉ ደንበኞቻችን ምዝገባ የሚኖረን እስከ እሮብ ማታ ብቻ መሆኑን እንገልጻለን ዜማ ገበያ ስልክ 5713477072
01/02/2023

ለብርሃነ ልደቱ በግ ለምትፈልጉ ደንበኞቻችን ምዝገባ የሚኖረን እስከ እሮብ ማታ ብቻ መሆኑን እንገልጻለን
ዜማ ገበያ
ስልክ 5713477072

እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ እስከ ጥምቀት የሚቆይ ልዩ ቅናሽ
01/02/2023

እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ እስከ ጥምቀት የሚቆይ ልዩ ቅናሽ

ክቡራን ቤተሰቦቻችን እንኳ ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ ዜማ ገበያችን ከምንጊዜውም በላይ ለገና ከወዲሁ አዳዲስ የስጦታ ዕቃዎችን ነዋያተ ቅዱሳትን እንዲሁም የቤት ዕቃዎችን ይዘንላችሁ መጥተናል ...
12/20/2022

ክቡራን ቤተሰቦቻችን እንኳ ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ ዜማ ገበያችን ከምንጊዜውም በላይ ለገና ከወዲሁ አዳዲስ የስጦታ ዕቃዎችን ነዋያተ ቅዱሳትን እንዲሁም የቤት ዕቃዎችን ይዘንላችሁ መጥተናል እንኳን ደስ አላችሁ ይምጡ እና ይጎብኙን ይደውሉ እና ይዘዙን
5713477072
8714 Richmond hwy Alexandria va 22309

12/19/2022

ከበሮ ትልቁን እየደወላችሁ ለምታዙን ቤተሰቦቻችን አሁን ክረምት በመሆኑ ስለማይሰራ የበጋው ወቅት እስኪመጣ በትህትና እንድትታገሱን እንጠይቃለን
ዜማ ገበያ የሁላችን
የህጻናት ግን ይኖረናል

የሐምሌ ቅዱስ ገብርኤልን በዓለ ንግስ ለማክበር መጥታችሁ ድካም ሳይበግራችሁ ዜማ ገበያችንን መጥታችሁ የጎበኛችሁ የቨርጂኒያ ቢች ኖርፎክ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ወቅድስት አርሴማ ደብር ካህና...
07/24/2022

የሐምሌ ቅዱስ ገብርኤልን በዓለ ንግስ ለማክበር መጥታችሁ ድካም ሳይበግራችሁ ዜማ ገበያችንን መጥታችሁ የጎበኛችሁ የቨርጂኒያ ቢች ኖርፎክ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ወቅድስት አርሴማ ደብር ካህናት ክቡር መላከ ብርሃን ቀሲስ ተሾመ የደብሩ አስተዳዳሪ ፣ቀሲስ ደረጄ ፣ቀሲስ ኤልያስ እንዲሁም ብርሃን እና ቤቲ አክባሪዎቻችን ክብር ያድልልን በሰላም ወደ ባእታችሁ ይመልሳችሁ

ውድ የዜማ ገበያ ደንበኞቻችን ከኢትዮጵያ የሚመጣው እንጀራ እጥረት ቢኖርም  ለደንበኞቻችን በመጠኑ እናዳርሳለን መደወል ይችላሉ 5713477072
07/23/2022

ውድ የዜማ ገበያ ደንበኞቻችን ከኢትዮጵያ የሚመጣው እንጀራ እጥረት ቢኖርም ለደንበኞቻችን በመጠኑ እናዳርሳለን መደወል ይችላሉ
5713477072

ለሰመር በገና ለልጆች የጠየቃችሁን እንዲሁም መለስተኛ የልጆች ከበሮ የጠየቃችሁን እነሆ የተወሰኑ ገብተዋል ዜማ ገበያ የሁላችን 8714 Richmond hwy Alexandria va 22309571...
07/23/2022

ለሰመር በገና ለልጆች የጠየቃችሁን እንዲሁም መለስተኛ የልጆች ከበሮ የጠየቃችሁን እነሆ የተወሰኑ ገብተዋል
ዜማ ገበያ የሁላችን
8714 Richmond hwy Alexandria va 22309
571-241-0398

06/24/2022
06/24/2022
06/24/2022
ዜማ ገበያ 5713477072
06/24/2022

ዜማ ገበያ
5713477072

8714 Richmond hwy Alexandria va 22309571-347-7072
06/16/2022

8714 Richmond hwy Alexandria va 22309
571-347-7072

ለከበሮ የተመዘገባችሁ ክቡራን ደንበኞቻችን ሁለተኛ ዙር ከበሮ ስለደረሰ እየደወላችሁ ውሰዱ መግዛት የምትፈልጉም ደውሉ እና አነጋግሩን ጾሙን የበረከት ያድርግልን ዜማ ገበያ የሁላችን 571347...
06/13/2022

ለከበሮ የተመዘገባችሁ ክቡራን ደንበኞቻችን ሁለተኛ ዙር ከበሮ ስለደረሰ እየደወላችሁ ውሰዱ መግዛት የምትፈልጉም ደውሉ እና አነጋግሩን ጾሙን የበረከት ያድርግልን
ዜማ ገበያ የሁላችን
5713477072

ክቡር መላከ ሰላም ቀሲስ ያሬድ ገብረመድኅን የኦሃዮ እና አካባቢው ሃገረ ስብከት የስብከተ ወንጌል ሃላፊ እና የኦሃዮ ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል አስተዳዳሪ ክቡር መላከ ጽዮን ቀሲስ በላቸው ...
06/08/2022

ክቡር መላከ ሰላም ቀሲስ ያሬድ ገብረመድኅን የኦሃዮ እና አካባቢው ሃገረ ስብከት የስብከተ ወንጌል ሃላፊ እና የኦሃዮ ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል አስተዳዳሪ
ክቡር መላከ ጽዮን ቀሲስ በላቸው በሜሪላንድ ከተማ የሐመረብርሃን መጥምቁ ቅዱስ ዮሐንስ ወቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ ዛሬ በዜማ ገበያችን እጅግ ጡሩ ጊዜን አሳልፈዋል ቡራኬአቸውንም ተቀብለናል ክብር ይስጥልን
ዜማ ገበያ የሁላችንም
571-347-7072

የኢትዮጵያ ገዳማትን ታሪክ በመጽሐፍ በሰፊው ያስቃኘን እና ግብረሰዶማውያንን እና አጸያፊ ተግባራችውን በማጋለጥ ሲፋለም የምናውቀው ሰባኬ ወንጌል መምህር ደረጀ ዘወይንዬ ዛሬ በዜማ ገበያችን እ...
06/07/2022

የኢትዮጵያ ገዳማትን ታሪክ በመጽሐፍ በሰፊው ያስቃኘን እና ግብረሰዶማውያንን እና አጸያፊ ተግባራችውን በማጋለጥ ሲፋለም የምናውቀው ሰባኬ ወንጌል መምህር ደረጀ ዘወይንዬ ዛሬ በዜማ ገበያችን እጅግ ጡሩ ጊዜ አሳልፈናል ክብር ይስጥልን መምህር
ዜማ ገበያ የሁላችን
571-347-7072

በዓለ ዕርገትን እነዚህ ዕንቁ የቤተክርስቲያን መምህራን ሊቃውንት በዜማ ገበያችን አሳልፈዋል መጋቤ ሃዲስ ዶክተር ሮዳስንም እንኳን ደህና መጡልን ብለናል ዜማ ገበያ ለሁላችን የሁላችን 57134...
06/03/2022

በዓለ ዕርገትን እነዚህ ዕንቁ የቤተክርስቲያን መምህራን ሊቃውንት በዜማ ገበያችን አሳልፈዋል መጋቤ ሃዲስ ዶክተር ሮዳስንም እንኳን ደህና መጡልን ብለናል
ዜማ ገበያ ለሁላችን የሁላችን
5713477072

ከበሮ የጠየቃችሁ ደንበኞቻችን አሁን በደንብ መሰራት ተጀምሮአል አሁን መደወል እና ማዘዝ ትችላላችሁ 5713477072
05/30/2022

ከበሮ የጠየቃችሁ ደንበኞቻችን አሁን በደንብ መሰራት ተጀምሮአል አሁን መደወል እና ማዘዝ ትችላላችሁ
5713477072

የተክልዬ ፍሬ የተክልዬ አገልጋይ ድንቋ የተዋኅዶ ልጅ ድምጸ መረዋ ዘማሪት ጸዳለ ጎበዜ ዛሬ በጻድቁ ቀን በዜማ ገበያችን ተገኝታ ጎብኝታናለች ጸዲዬ ያክብርልን በዚሁ አጋጣሚ ዛሬ በዲሲ ደብረ ...
05/20/2022

የተክልዬ ፍሬ የተክልዬ አገልጋይ ድንቋ የተዋኅዶ ልጅ ድምጸ መረዋ ዘማሪት ጸዳለ ጎበዜ ዛሬ በጻድቁ ቀን በዜማ ገበያችን ተገኝታ ጎብኝታናለች ጸዲዬ ያክብርልን
በዚሁ አጋጣሚ ዛሬ በዲሲ ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ልዩ መንፈሳዊ ጉባኤ እና ፈንድሬዚንግ ለታላቁ ገዳም ዳግማዊ ደብረሊባኖስ መርካቶ ለሚገኘው ደብረ አሚን ተክለሃይማኖት ስለሚደረግ የጸዲ ዝማሬ የናፈቃችሁ ሁሉ መገኘት ትችላላችሁ
ዜማ ገበያ የሁላችን
571 347 7072

Address

8714 Richmond Highway
Mount Vernon, VA
22309

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zema Market - ዜማ ገበያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share