Lamerote Yemar Tej

  • Home
  • Lamerote Yemar Tej

Lamerote Yemar Tej ጥራት ካለው ንፁ ማር ብቻ የተዘጋጀ
ለተለያዩ ዝግጅቶች ይዘዙ? All of our products are prepared from selected organic Honey and processed to the high standard.

It has been our passion for the past ten years to provide authentic Ethiopian Tej the way it has been produced for a generation. People who taste our products know Lamerot’s Yemare Tej for its full of rich taste, freshness and service we provided. We offer selection of products you could choose from; dry, medium and soft. Get the full experience and satisfaction with our genuine special Yemare Te

j. our products are ideal for cultural events, social event,,birthday, cocktail, wedding and even to surprise your special guest Order today and enjoy this unique Ethiopian beverage

24/04/2022
እንቁጣጣሽን በላምሮት የማር ጠጅ ይቀበሉት
04/09/2021

እንቁጣጣሽን በላምሮት የማር ጠጅ ይቀበሉት

special discounts
20/05/2021

special discounts

share our page
05/11/2020

share our page

13/10/2020

የጥንቱ የማር ጠጅ በነገስታቱ እና በቤተመንግስት በክብር ይዘጋጅ የነበረው የማር ጠጅ ብቻ እንደነበር ይታወሳል:: እኛም ይህን ለትዉልድ ሲተላለፍ የነበረ ሀገራዊ መገለጫ ደረጃውን በጠብቀ መልኩ እያዘጋጀን እንገኛለን:: ይህን የክብር ንፁ የማር ጠጅም በማዘጋጅት ከአስር አመት በላይ በአዲስ እበባ እና በአከባቢዋ ስናቀርብ ቆይተናል::

ንፁሕ የማር ጠጅ ሰርቶ ማቅረብ ስራችን ብቻ ሳይሆን ለትውልድ እንዲተላለፍ የምንፍልገው ሀገራዊ ሀብት ነው:: ሁሉም ምርቶቻችን ከተመረጠ እና ንፁህ ማር ብቻ የምናዘጋጀ ሲሆን ጠጃችንን የቀመሱ ሰዎች ለዚህም ምስክሮቻችን ናችው::

ላምሮት የማር ጠጅን እንደ ምርጫዎ በደረቅ ፤ መካከለኛ እና በለጋ እናዘጋጃለን:: ላከበሩት እንግዳ ፤ ለተለያዪ ማህበራዊ ዝግጅቶች ፤ ለሠርግ ፤ ለልድት እንደሚፈልጉት መጠን እና ዓይነት በትዕዛዝ እናቀረባለን:: ያ የጥንቱን የማር ጠጅ መዐዛና ጣዕም በቤቶ አንቆርቅረው ወዳጅ ዘመዶን ማስደስት ቢፈልጉ ምርጫዎ ላምሮት የማር ጠጅን ይሁን።

Address


Telephone

+251911431141

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Lamerote Yemar Tej posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Lamerote Yemar Tej:

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Convenience Store?

Share